Nafkot Trip to
Dire Dawa 2022
Nafkot Trip to Dire Dawa 2022
የጉዞው አላማ: ሁሉም ሰው በተወሰነ ቀን ውስጥ ተገናኝቶ ድሬዳዋ ላይ ድሬ የምትታወቅበትን የፍቅር መገለጫነቷን ሁሉም የከተማዋ ተወላጅ እና አፍቃሪ ብሄር ባልለየ መንገድ እርስ በእርስ መገናኘት እና ለከተማዋ ይመለከተኛል በሚል ለችግሯ መቃለል እኔስ ምን ላድርግ የሚል ስሜት መፍጠር ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሃኒቱ መሆኑን መረዳት።